እድላችሁ እንዳይወሰድ ይህን አርጉ /ለሰላቢ መተት መፍትሔ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 апр 2025

Комментарии • 29

  • @userasnakech
    @userasnakech 2 часа назад +1

    እግዚአብሔር ይጠብቀን የሰዉ ልጅ በጣም ከፍቷል አንዱ አንዱን ለመጣል ይሮጣል ምን ይጠቀማሉ በሌላው መዉደቅ!!!ቃለህይወት ያሰማልን

  • @BereketEndalamaw-jp6zv
    @BereketEndalamaw-jp6zv 4 часа назад +1

    በጣምጥሩ ትምህርት ነው መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @SerkeDemise
    @SerkeDemise День назад +6

    አባቴ አንዷ ተጠቂ ነኝ የሰላቢ መተት እሰራለሁ የለኝም ምንም በኪዳነ ምህረት ፀልዬልኝ በዛሬው እለት ይታሰርልኝ አባቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልኝ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @AhmedDubai-i5y
    @AhmedDubai-i5y 6 часов назад

    አሜን አሜን ቃለሄወት ያሰማልን

  • @AsdYsdd-y5l
    @AsdYsdd-y5l 3 дня назад +5

    በርታ ወንድማችን በጣም ጠቃሚ ነገር ነዉየምታቀርብልን🎉🎉🎉❤❤❤

  • @rishane9576
    @rishane9576 День назад +1

    ኣባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ኣሜን ትክክል ነዎት እኔም ስደት ኣገር መኖር ከጀመርኩ 19 ኣመቴ ነው ገንዘብ ቡዙ ነው ማገኘው ነገር ግን ምንም ቁም ነገር ሳልጠቀምበት ይበተናል
    የቤተሰብ ዛር ኣለ የሰላቢ መንፈስ ኣለ ብቻ ፈጣሪ ይፍታው በጸሎት የበረታ ወለየማርያም ብላቹ ኣስቡኝ መኖሩ ራሱ ኣስጠልቶኛ ኡፍፍፍፍ

  • @badassnshgc5460
    @badassnshgc5460 5 часов назад

    እቁ መምህራችን

  • @AbelYetayew
    @AbelYetayew День назад

    የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅህ መምህር

  • @MsBiju-h3s
    @MsBiju-h3s День назад

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር❤

  • @Mesfin-v7e
    @Mesfin-v7e День назад

    ቃለሂወት ያሰማልን ። አሜን ።

  • @AliBallofyarn
    @AliBallofyarn 8 часов назад +1

    ምምህር ተሰፋ የሰዎችን ችግር ተርድቶ እዲገባን አርጎኮነው የሚስተምርው።

  • @KiberAlemu
    @KiberAlemu 9 часов назад

    Amen karaoke hewat yasemalan memihir

  • @DerartuKibret
    @DerartuKibret 23 часа назад

    Ameen tabarekuu

  • @Tadele-h7j
    @Tadele-h7j День назад

    እግዜአብሔር ይባርክህ

  • @asefaLegese-g1s
    @asefaLegese-g1s День назад +3

    እሳቱም ይኸው ውሐውም ይኸው የፈለከው ውስጥ እጅሕን ክተት የሚለው ቃል በእግዚአብሔር ቃል ተግተን እንድንኖር በትንጅ እንድንጠፋት ስላልሆነ ይህን ምዕመን በሽንገላ ቃል እየሽነነጋለን በግብፅእናበሱዳን በናይጄሪያ እንዲሑም በሙስሊም መተትጭምር ማሕበረሰቡን ለመከራየምትዳርጉ ወዮላችሑ ውይይት አለባችሑለዘመናት ተደብቃችሑ ምዕመን ንለመከራ የዳረጋችሑ አሟሟታችሁንያመለካችሁት ስይጣን እናንተኑ ተመልሶለመከራ ይዳርጋችሗል ተጠንቀቁ

  • @RichAftah
    @RichAftah День назад

    በርታ ወንድማችን ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @azebpersoz117
    @azebpersoz117 2 дня назад

    ሰላምህ ፈጣሪ ያብዛልህ

  • @Fanto-p2k
    @Fanto-p2k 2 дня назад +1

    🥰🥰🥰🥰🥰🌹

  • @azebpersoz117
    @azebpersoz117 2 дня назад

    ❤❤❤

  • @AhmedDubai-i5y
    @AhmedDubai-i5y 6 часов назад

    እኔም ያላይ ያለችግርነው😢😢

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 16 часов назад +2

    እናንተ ጠርታችሁ የምታምጥዋ ቼው አጋንንቶች መልሳችሁ ለሕዝቡን ትነግሩት አላችሁ 🤔

  • @MEDINAMETAFERI
    @MEDINAMETAFERI День назад

    😢😢😢😢

  • @YordaYorda-lq8hh
    @YordaYorda-lq8hh День назад

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @brtuMegrsa
    @brtuMegrsa День назад

    ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @dawityensu2772
    @dawityensu2772 День назад

    Memhir Lechinket Ena Le ferhates. Please ????

  • @BubuatataBubu
    @BubuatataBubu 22 часа назад

    Selkhn laklge esty wendma be allh

  • @FelekechAlemu-c8k
    @FelekechAlemu-c8k 2 дня назад

    Ena aba lemisala edalageba enidaliweild yeserahubet edeseleb enam enidimot new yetederegebign bemichilew ketsebel aliteleyehum negerigin fetare ymesigen behewet alew gin lalaw gin adale new edisat new weys minidinew asiredugn ????

  • @FelekechAlemu-c8k
    @FelekechAlemu-c8k 2 дня назад

    Ewinet new enam tederigolignal meniga fikad kompeyouter fetena wedika anid enat le 7 ken tetemeke bilewign betiru witat alifalew kibir misigana yhun le leke melahikit le kidus hurHal !!!

  • @mariemyebachaye7920
    @mariemyebachaye7920 23 часа назад

    ❤❤❤